በዩክሬን ጦርነት ከጀመረች ሶስት አመት ለመያዝ የተቃረበችው ሩሲያ በ2025 ፈርጣማ ጦር ካላቸው ሀገራት በሁለተኝነት ተቀምጣለች። ከአሜሪካ በሶስት እጅ ዝቅ ያለ ወታደራዊ በጀት የምትይዘው ቻይና፣ ...
በአሜሪካ ሎሳንጀለስ ዙሪያ የተቀሰቀሰው ከባድ የሰደድ እሳት አደጋ ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ ሆኖ በመቀጠል ወደ ተለያዩ አካባዎች እየተስፋፋ መሆኑ ተገልጿል። ከባለፈው ማክሰኞ ጀምሮ በርካታ ቦታዎችን ...
ዩክሬን በበኩሏ ከሩሲያ የሚተኮሱ ድሮች አሁንም ቀጥለዋል ያለች ሲሆን፤ የዩክሬን ጦር አዛዥ ከሩሲያ ከተተኮሱ 56 ድሮኖች ውስጥ 46 ድሮኖችን አክሽፈናል ብለዋል። ...
የአውሮፓ ህብረት ጥገኝነት ጠያቂዎች ኤጀንሲ ባወጣው ሪፖርት በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2024 ዓመት ውስጥ በአውሮፓ የጥገኝነት ጥያቄ ያቀረቡ ስደተኞች ቁጥር አንድ ሚሊዮን ነው። ጀርመን አሁንም ዋነኛ ...
ይህን ተከትሎም መንገደኛው ላደረገው ጉዳት የ15 ሺህ ዶላር ካሳ እንዲከፍል ክስ የተመሰረተበት ሲሆን የክሱ ዓላማ ለማስተማር እንደሆነ ተገልጿል። በረራው በመራዘሙ ምክንያት መንገደኞች በዓልን ከቤተሰቦቻቸው ውጪ እንዲያከብሩ፣ የጊዜ ብክነት እንዲያጋጥማቸው እና አየር መንገዱን ላልተገባ ወጪ መዳረጉ በክሱ ላይ ተጠቅሷል ...
ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነትን በድርድር ለማስቆም በሚል ጡረተኛው የቀድሞው የአሜሪካ ጦር አዛዥ ጁነራል ኬት ኬሎግን መሾማቸው ይታወሳል። ...
ሀሰን ሼክ ባለፈው አመት የካቲት ወር በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ከተሳተፉ ወዲህ ወደ አዲስ አበባ ሲመጡ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ፕሬዝዳንቱ ወደ አዲስ አበባ የሚያቀኑት የሁለትዮሽ እና ...
ባለፈው ሳምንት በፕሪምየር ሊግ ከሊቨርፑል ጋር በሰፊ ውጤት ልዩነት እንደሚሸነፉ ሲጠበቁ በአቻ ውጤት ያጠናቀቁት ቀያይ ሰይጣኖቹ በጥሩ መነቃቃት ላይ ...
ታዋቂዋ 'ፖርን ስታር' ወይም የወሲብ ሞዴል ስቶርሚ ዳኒኤልስ ሚስጥር እንዳታወጣ ዝም የማሰኛ ገንዘብ በመክፈል በጁሪ ጥፋተኛ የተባሉት ተመራጩ የአሜሪካ ...
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከህዳር 2023 እስከ ነሀሴ 2024 ባለው ጊዜ ውስጥ ባስጠናው ጥናት በዚህ ጊዜ ውስጥ ከተመዘገበው የሟቾች ቁጥር 44 በመቶ ህጻናት እና 26 ...
የደቡብ አሜሪካዊቷ ሀገር ቬንዙዌላ ባሳለፍነው ሐምሌ ወር ላይ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ያደረገች ሲሆን ባለፉት 12 ዓመታት የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ሆነው ያገለገሉት ...